ፋሽን ሶርሲንግ እና ፋሽን ሳምንት

Millennium Hall Bole Medhaniallem, Addis Ababa

  በጨርቃጨርቁ እና ፋሽን መስክ በአፍሪካ ትልቁ ዝግጅት ሲሆን አፍሪካ ሶርሲግ እና ፋሽን ሳምንት በአለም ውስጥ ከሚጠበቁ የፋሽን ሳምንቶች ውስጥ ሲገኝ፤ ሶርሲንግ እና ቴክስ ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ አዲስ ዝግጅት ለማዘጋጀት ከአፍሪካ ሶርሲንግ እና ፋሽን ሳምንት ጋር በመተባበር ዝግጅቱን ጨርሷል፡፡ ይህ ዝግጅትም ስለ ጨርቃጨርቆች፣ጌጣጌጦች፣ፋሽን እና ቴክኖሎጂ ያካተተ ነው፡፡

Free