ጥፍር ቀለሞ ስለ እርሶ ምን ይላል

ፈዛዛ ሮዝ ፈዛዛ ሮዝ ቀለም ለየትኛውም ቢሮ እንዲሁም ለየትኛውም ወቀት እና ዝግጅት የሚሆን ቀለም ሲሆን ይህ ቀለም ሙያዊነቶን ያሳያል። ቀይ ቀይ ቀለም በራስሽ እንደምትተማመኚና ተለይቶ ለመታየት ዝግጁ እንደሆንሽ ያሳያል በፀሃያማ…

Continue Reading ጥፍር ቀለሞ ስለ እርሶ ምን ይላል

ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ

ጥምቀት ሀይማኖታዊ በአል ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ባህላዊ ልብሶች የሚታዩበት በአል ነው፡፡ የሀይማኖት ስነስርአቱን ሳይለቅ ጥምቀት በአል በተለይም ለሴቶች ካላቸው ልብስ ሁሉ መርጠው አልያም ገዝተው ምርጥ የተባለው ቀሚስ ይለብሳሉ ለዛም ነው…

Continue Reading ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ

ምርጥ ለአዲስ አበባ በክረምት ጊዜ የሚሆኑ አለባበሶች

እንደምናቀው የአዲስ አበባ የአየር ጸባይ ሊተነበይ የማይችል ሆኗል። ይህ ደግም ምን መልበስ እንዳለብን ግራ ሊያጋባን ይችላል። የሚቀጥሉት ምስሎች አለባበሳችንን እንዴት ከአየር ሁኔታው ጋር ማስማማት እንደምንችል ያሳየናል። ጃኬት አይያዙ ይህ የምትመለከቱት…

Continue Reading ምርጥ ለአዲስ አበባ በክረምት ጊዜ የሚሆኑ አለባበሶች

ተወዳጅ ዘመናዊ የሃገር ባህል ልብሶች

ባህላዊ ልብስ ሲባል ከዘመናዊነት የወጣ ለአዲሱ የአኗኗር ሁኔታችን የማይመች ሚመስለን ብዙ ብንሆንም ቀጣዮቹን ልብሶች ካዩ በኋላ የባህል ልብሶቻችን ውብ ብቻ ሳይሆኑ ዘመናዊ ሆነውና ምቾን በሚሰጡ ፋሽኖች መሰራት እንደሚችሉ ያሳያሉ። 1. ሚኒስከርት…

Continue Reading ተወዳጅ ዘመናዊ የሃገር ባህል ልብሶች