7 ሁሉም ወንድ ሊኖረው የሚገባ ሸሚዞች

እንደምናቀው ለተለያዩ ዝግጅቶች የተለያዩ ልብሶች ያስፈልጉናል ሆኖም ሸሚዝ የትም መለበስ ይችላል ከለቅሶ ቤት እስከ ሬስቶረሰንት ውስጥ፣ ለስፖርታዊ ዝግጅቶች መለበስ ይችላል፡፡

ኦክስፎርድ ሸሚዝ

ሸሚዝ ካሉ ልብሶች ሁሉ የተለያዩ አይነት ከኦክስፎርድ ልብስ ጋር ስሙን ይጋራል፡፡ ይህ ሸሚዝ ከ120 አመታት በላይ ለተለያዩ ስታይሎች የመነሻ ሆኖ ኖሯል፡፡ ከሌሎች ሸሚዞች ጋር ስናስተያየው ጨርቁ ይወፍራል ይህም የቀንከቀን ልብስ እንዲሆን አርጎታል፡፡

ከወንድ ልብሶች ውስጥ አስፈላጊ ከሚባሉት መካከል ዋንኛው ነው፡፡

ሸሚዝ ቀሚስ

ሱፍ ልብስ መልበስ ቢወዱም ባይወዱም በእድሜ ዘመኖ ግዴታ ለተወሰኑ ቀኖች መልበስ ግዴታ ነው ሱፍ ሲለብሱ ደግሞ የተለየ አይነት ሸሚዝ ያስፈልጋል፡፡

ይህ ሸሚዝ ማርሲላ ከሚባል ጨርቅ ነው የሚሰራው ይህ ጨርቅ ሸሚዙ ጥርት ያለ አና ጠንካራ እናዲሆን ያረገዋል

ኩባ አንገትጌ አጭር እጀታ ሸሚዝ

ይህ ሸሚዝ አብዛኛውን ጊዜ የበጋ ልብስ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ አሁን ደግሞ የ90ዎቹ ልብስ እንደ አዲስ ፋሽን መለበስ ስለጀመረ አሁን መልበስ ይችላሉ፡፡

ኩባን የሚለውን ስም ያገኘው ክፍት የሆነው አንገትጌ ለማመልከት ሲሆን ይህም በሞቃታማው የበጋ ዘመን ደረቶ ትንሽ ንፋስ እንዲያገኝ ነው፡፡ ይህም ሸሚዝ አብዛኛ ወንዲ ሊኖረው የሚገባ ነው፡፡

ከላይ የሚለበስ ሸሚዝ

አንዳንዴ ኮት ለማገግ አየሩ ሊሞቅ ይችላል ቲሸርት ለመልበስ ደግሞ ሊቀዘቅዝ ይችላል በዚህ ያየር ሁኔታ ላይ ለቢሮ ወይም ለስራ ቦታ አግባብነት

ይህ ሸሚዝ እንደ እንደ ቀላል ጃኬት በሙቀት ጊዜ መለበስ ይችላል ፡፡ ወይም በብርድ ጊዜ ልብስ ደርበውበት

ፍላኔል ሸሚዝ

ይህ ፍላኔል ሸሚዝ ሊኖሮት የሚገባ ነው ይህ ወፍራም እና ለስላሳ ጨርቅ ሊኖሮት ይገባል፡፡ ከፈለጉ ልሙጥ አልያም ያሻዎትን መምረጥ ይችላሉ፡፡

የቢሮ ሸሚዝ

ስራዎ ከረባት ማድረግ ካስገደዶ የቢሮ ሸሚዝ ምርጫዎ ይሁን

አንዳንድ ሰፊዎች የማይጨማደድ ጨርቅ ያቀርባሉ ፈዛዛ ሮዝና ሰማያዊ የተለመዱ ናቸው፡፡

ሻምብራይ

ዴነም ከሚሰራበት ቀለል ያለ ጨርቅ ሲሆን ይህም ሻምብራይ ጥሩ ምርጫ ነው ዴነምን ከወደዱ ይህ ምርጫዎ ይሁን፡፡

ይህ ሸሚዝ ከማንኛውም አለባበስ ጋር መለበስ ይችላል ስለዚ ማንኛውም ወንድ ሊኖረው ይገባል፡፡

Leave a Reply