በኮቪድ-19 ምክንያት የተሰረዙ የፋሽን ዝግጅቶች

ኮቪድ 19 በአስደንጋጭ ሁኔታ እየተዛመተ ይገኛል ከመሆኑም ሊካሄድ የታሰብ የተለያዩ የፋሽን ሳምንቶች እንዲሰረዙ ግድ ሆኗል ከተሰረዙት ታላቅ የፋሽን ሳምንታት መካከል የሚከተሉት ይገኛሉ ቤጂንግ ፋሽን ሳምንት ቤጂንግ ፋሽን ሳምንት ከማርች 25-31…

Continue Reading በኮቪድ-19 ምክንያት የተሰረዙ የፋሽን ዝግጅቶች

ምርጥ 9 የሙሽራ ሜካፕ ለጥቁር ሴቶች

ሁሉም ሙሽራ በሰርጓ ቀን ከሌላው ቀን በተለየ ተውባ መታየት ትፈልጋለች፡፡ ይህን ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል ደግሞ ሜካፕ አንዱ ነው፡፡ የተለያየ የቆዳ ቀለም ስላለ ትክክለኛው ለርሶ የሚሆነውን ቀለም ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል…

Continue Reading ምርጥ 9 የሙሽራ ሜካፕ ለጥቁር ሴቶች

7 ሁሉም ወንድ ሊኖረው የሚገባ ሸሚዞች

እንደምናቀው ለተለያዩ ዝግጅቶች የተለያዩ ልብሶች ያስፈልጉናል ሆኖም ሸሚዝ የትም መለበስ ይችላል ከለቅሶ ቤት እስከ ሬስቶረሰንት ውስጥ፣ ለስፖርታዊ ዝግጅቶች መለበስ ይችላል፡፡ ኦክስፎርድ ሸሚዝ ሸሚዝ ካሉ ልብሶች ሁሉ የተለያዩ አይነት ከኦክስፎርድ ልብስ…

Continue Reading 7 ሁሉም ወንድ ሊኖረው የሚገባ ሸሚዞች

ጅንስ እንዴት ውድ ማስመሰል ይችላል

የሚፈልጉትን ያህል ሚለጠጠውን ይምረጡ ብዙ ሚለጠጥ ከሆነም እንዲንዘላዘል ያረገዋል እና ስስ ይሆናል ግን ወፍራም የሆነ ጅንስ ግን ለረጅም ጊዜ ያቆያል ቢያገኙት የሚመረጠው የዴነም ጨርቅ አይነት 98% ጥጥ እና 2% ኢላስቴን…

Continue Reading ጅንስ እንዴት ውድ ማስመሰል ይችላል

በደንብ የተሰራን ልብስ እንዴት መለየት እንችላለን ?

በውድ ሱቆች አይታለሉ በደንብ የተሰራ ልብስ ለማግኘት እነዚን የተደበቁ ምልክቶች ይፈልጉ። ጨርቁ በጥሩ ሁኔታ ላይ እዳለ ማየት ዚፑ ጠንካራ ብረት እንደሆነ ማየት እና ከዚፑ ላይ በቁልፍ ወይም በሌላ ነገር የሚያያዝ…

Continue Reading በደንብ የተሰራን ልብስ እንዴት መለየት እንችላለን ?

ጂንስ መልበስ ማቆም ያለብዎት ይህ ትክክለኛው ዕድሜ ነው።

የሆነ እድሜ እስከምንደርስ ድረስ የተወሰኑ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ አንችልም ለምሳሌ መኪና መንዳት እና የሆቴል ክፍል መከራየት በሌላው በኩል ስናየው ደግሞ እድሜያችን እየገፋ ሲሄድ ከተወሰነ እንቅስቃሴ እንገታለን፣ ይህም ጅንስ ማድረግን ያካትታል። በዩኬ…

Continue Reading ጂንስ መልበስ ማቆም ያለብዎት ይህ ትክክለኛው ዕድሜ ነው።

ጅንስ ከመግዛቶ በፊት ማወቅ ያለቦት ነገሮች

ትክክለኛው ጅንስ መግዛት ለወንድንም ለሴትም አስቸጋሪ ነው ዛሬ ግን ወንዶች ላይ እናተኩራለን በጅንስ ግብይት ውስጥ ብዙ ሊበላሹ የሚችሉ ነገሮች አሉ ግን የሚከተሉትን ምክሮች ተግባራዊ ካደረጉ የተሳካ ግብይት ይሆንሎታል፡፡ 1.ልክ ይህ…

Continue Reading ጅንስ ከመግዛቶ በፊት ማወቅ ያለቦት ነገሮች

ሙሉ ልብስ በ2020

የወንዶች ሙሉ ልብስ(ሱፍ) እንደምናቀው ለብዙ አመታት የቆየ የልብስ አይነት ነው ይህ ልብስ ለቢሮ ውስጥ ስራ፣ለፖለቲከኞች እና ለተለያዩ ዝግጅቶች መለበስ ይችላል ሆኖም ተወዳጅነቱም ባለፉት 10ተ አመታት እየቀነሰ መቷል፡፡ ይህ ምክንያት ደግሞ…

Continue Reading ሙሉ ልብስ በ2020

ጥፍር ቀለሞ ስለ እርሶ ምን ይላል

ፈዛዛ ሮዝ ፈዛዛ ሮዝ ቀለም ለየትኛውም ቢሮ እንዲሁም ለየትኛውም ወቀት እና ዝግጅት የሚሆን ቀለም ሲሆን ይህ ቀለም ሙያዊነቶን ያሳያል። ቀይ ቀይ ቀለም በራስሽ እንደምትተማመኚና ተለይቶ ለመታየት ዝግጁ እንደሆንሽ ያሳያል በፀሃያማ…

Continue Reading ጥፍር ቀለሞ ስለ እርሶ ምን ይላል

ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ

ጥምቀት ሀይማኖታዊ በአል ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ባህላዊ ልብሶች የሚታዩበት በአል ነው፡፡ የሀይማኖት ስነስርአቱን ሳይለቅ ጥምቀት በአል በተለይም ለሴቶች ካላቸው ልብስ ሁሉ መርጠው አልያም ገዝተው ምርጥ የተባለው ቀሚስ ይለብሳሉ ለዛም ነው…

Continue Reading ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ