ጅንስ እንዴት ውድ ማስመሰል ይችላል

የሚፈልጉትን ያህል ሚለጠጠውን ይምረጡ

This image has an empty alt attribute; its file name is 01-pick-ways-make-jeans-look-expensive-budget-iprogressman-760x506-1.jpg

ብዙ ሚለጠጥ ከሆነም እንዲንዘላዘል ያረገዋል እና ስስ ይሆናል ግን ወፍራም የሆነ ጅንስ ግን ለረጅም ጊዜ ያቆያል ቢያገኙት የሚመረጠው የዴነም ጨርቅ አይነት 98% ጥጥ እና 2% ኢላስቴን ነው፡፡ ኢላስቴን የሚጠቅም ተለጣጭ እንዲሆን ሲሆን ወይም ላይክራ እንዳለው በልብሱ ሌብል ላይ ማየት ይችላሉ ይህ ደግሞ ልብሱን ለብዙ ጊዜ እንዲገለገሉበት ያረጋል፡፡

ጌጣጌጦችን ማስወገድ

This image has an empty alt attribute; its file name is 02-avoid-ways-make-jeans-look-expensive-budget-alekleks-760x506-1.jpg

ዲዛይን ከበዛበት ደረጃውን ያወርደዋል ግን ልሙጥ ከሆነ ያማረና በማንኛውም ጊዜ መለበስ እንዲችል ያረገዋል፡፡

የተቀደደ ሱሪን አይምረጡ

This image has an empty alt attribute; its file name is 04-say-ways-make-jeans-look-expensive-budget-zwawol-760x506-1.jpg

መቀደድ አለምአቀፍ እይታን ያሰጣል ግን እሱ ዲዛይነር ጂንሶች ላይ ነው፣ መቀደድ ብዙ ግዜ ልብስን ደረጃው ያወርደዋል

ትክክለኛውን ልክ ይምረጡ

This image has an empty alt attribute; its file name is 05-find-ways-make-jeans-look-expensive-budget-Tatiana1987-760x506-1.jpg

ጅንስ ከኋላም ሆነ ከፊቱ ከሰፋ ውበቱን ያጣል ርዝመትም ቢሆን ከስፋቱ እኩል ለውጥ ያመጣል በጣም ከረዘመ መሬት ለመሬት ይጎተታል ይህም ከታች እንዲበጣጠስና እንዲቀደድ ያረገዋል፡፡

Leave a Reply