የቅንጦት እቃ አመራቾች በኮቪድ ጊዜ

የቅንጦት እቃ አመራቾች በኮቪድ ጊዜ

በዚህ በወርሺኝ ጊዜ ሁሉም ድርጅት የሰራተኞቹ እንዲሁም የደንበኞቹን ደህንነትና ጤንነት ያሳስበዋለ፡፡ እነዚ የቅንጦት እቃ አምራቾች በዚህ ወቅት የጤናው ሴክተር እያገዙ ይገኛሉ ለምሳሌ ስካርቭ እና ሽቶ የሚያመርቱ ፋብሪካዎች በአሁኑ ሰአተ የፊት ጭንብል እና ሳኒታይዘር እያመረቱ ይገኛሉ፡፡ በተጨማሪም እነዚ ድርጅቶች ቀላል የማይባል የገንዘብ እርዳታ ለተለያዩ ሆስፒታሎች እያደረጉ ይገኛሉ፡፡

እነዚ ድርጅቶች ለብዙ ሰራተኞች ገቢ ማስገኛ ከመሆናቸው ጋር ተያይዞ የስራቸው መስተጓጎል ለነዚ ሰራተኞች ገቢ መቆረጥ ምክንያት ስለሚሆን ይህ እንዳይሆን የረጅም ጊዜ እቅድ በማውጣት ድርጅቶቻቸውን ለማዳን እየሰሩ ይገኛሉ፡፡

ከ40 በላይ የሚሆነው የቅንጦት እቃ አምራቾች በጣሊያን ይገኛሉ፡፡ ጣሊያን በወረርሽኙ ምክንያት ከባድ ደረጃ ላይ ከሚገኙ ሀገራት መካከል ትገኛለች በመሆኑም እነዚ ድርጅቶች ተዘግተው ይገኛሉ፡፡

Leave a Reply