ተወዳጅ ዘመናዊ የሃገር ባህል ልብሶች

ተወዳጅ ዘመናዊ የሃገር ባህል ልብሶች

ባህላዊ ልብስ ሲባል ከዘመናዊነት የወጣ ለአዲሱ የአኗኗር ሁኔታችን የማይመች ሚመስለን ብዙ ብንሆንም ቀጣዮቹን ልብሶች ካዩ በኋላ የባህል ልብሶቻችን ውብ ብቻ ሳይሆኑ ዘመናዊ ሆነውና ምቾን በሚሰጡ ፋሽኖች መሰራት እንደሚችሉ ያሳያሉ።

1. ሚኒስከርት

ቅርብ መጣሽ የሆኑ ፋሽኖች መልክ የተሰራ ዘመናዊ ቀሚስ

2. ክላሲና ማራኪ

ሜት ጋላ ላይ ከሚለነሱ ልብሶች የማይተናነሱ ቆንጆ፣ አይን የሚማርኩ ደረጃቸውን የጠበቁ

4. ለስራ

የሃገር ልብሶችን ከስራ ልብስ ጋር አዛምደው የያዙ

5. ጂንስ አላባሽ

6. ለማንኛውም ቀን የሚሆኑ

7. ኮት???

ይቻላል.

8. ከለሮችንም እጨምር

Leave a Reply