በደንብ የተሰራን ልብስ እንዴት መለየት እንችላለን ?

በደንብ የተሰራን ልብስ እንዴት መለየት እንችላለን ?

በውድ ሱቆች አይታለሉ በደንብ የተሰራ ልብስ ለማግኘት እነዚን የተደበቁ ምልክቶች ይፈልጉ።

ጨርቁ በጥሩ ሁኔታ ላይ እዳለ ማየት

This image has an empty alt attribute; its file name is 01-well-made-clothing-hardware-760x506-1.jpg

ዚፑ ጠንካራ ብረት እንደሆነ ማየት እና ከዚፑ ላይ በቁልፍ ወይም በሌላ ነገር የሚያያዝ መሆን አለበት እና ዚዘጉም ሆነ ሲከፍቱት በቀላሉ መንሸራተት አለበት በጨርቁ በኩል ደግሞ ጨርቁ ከባድ ወይም ቀላል እንደሆነ ማየት። ቀላልና ከፕላስቲክ የተሰራ ከመሰለ ጥራቱን የጠበቀ ልብስ አደለም ፣ ጥራቱን የጠበቀ ጨርቅ ክብደት ይኖረዋል።

This image has an empty alt attribute; its file name is 02-well-made-clothing-its-sheer-760x506-1.jpg

ቀላል ክብደት ኖሮት ውድ የሆኑ ጨርቆች አሉ እንደ ሀር፣ካሽሜር የመሳሰሉት ልብሱን ሲገዙ ከፍ አርገው ብርሀን ላይ ይዩት የእጆን ቅርጽ ካዩ ጥሩ ጨርቅ ነው ማለት ነው።

ጨርቁ ተፈጥሮአዊ እንደሆነ ማረጋገጥ

This image has an empty alt attribute; its file name is 03-well-made-clothing-natural-fabric-1024x682.jpg

ተፈጥሮአዊ ጨርቆች እንደ ጥጥ፣ሱፍ፣ካሽሚር እና ሀር የመሳሰሉት ጨርቆች ከሴንቴቲክ ይልቅ ረጅም ጊዜ ይቆያሉ። ዴነም እና የስፖርት ልብስ ግን ከምቾት አንጻር እንጠቀማቸዋለን። ጅንስ ከላይካራ ጋር በማቀላቀል እንዲለጠጥ ያረገዋል። ፖሊስተር፣ኒዮን እና ስፓንዴክስ የመሳሰሉት ጨርቆች ለስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ነው የሚሆኑት።

መለዋወጫ ጋር ይመጣል

This image has an empty alt attribute; its file name is 04-well-made-clothing-comes-with-spares-1024x682.jpg

መለዋወጫ ቁልፍ- የሚያሳየው ልብሱ በትንሽ ጥገና ብቻ ብዙ ይቆያል የሚል እምነት ዲዛይነሩ አለው ማለት ነው።

ስፌቱ ተጠጋግቶ የተሰፋ ነው

This image has an empty alt attribute; its file name is 05-well-made-clothing-stitches-760x506-1.jpg

ልብሱን ይገልብጡት በመቀጠልም በትንሹ ይጎትቱት ብርሃን ካሳየ ጨርቁ ኦርጅናል አይደልም ማለት ነው። ጥራቱን የጠበቀ ጨርቅ ስፌቱ በጣም የተጠጋጋ ነው ይህም ቶሎ እንዳይቀደድ ያረገዋል።

Leave a Reply