በኮቪድ-19 ምክንያት የተሰረዙ የፋሽን ዝግጅቶች

በኮቪድ-19 ምክንያት የተሰረዙ የፋሽን ዝግጅቶች

ኮቪድ 19 በአስደንጋጭ ሁኔታ እየተዛመተ ይገኛል ከመሆኑም ሊካሄድ የታሰብ የተለያዩ የፋሽን ሳምንቶች እንዲሰረዙ ግድ ሆኗል ከተሰረዙት ታላቅ የፋሽን ሳምንታት መካከል የሚከተሉት ይገኛሉ

ቤጂንግ ፋሽን ሳምንት

ቤጂንግ ፋሽን ሳምንት ከማርች 25-31 ሊካሄድ ታቅዶ ነበር

This image has an empty alt attribute; its file name is beji.jpg

ካናል ፊልም ፌስቲቫል

ካናል ፊልም ፌስቲቫል ከሜይ 12-23 ሊካሄድ ታቅዶ ነበር

This image has an empty alt attribute; its file name is cann.jpg

የአሜሪካ ፋሽን ዲዛይነር ሽልማት

የፕሮግራም አዘጋጆች ማርች 18 ላይ ፕሮግራሙ እንደተሰረዘ ተናግረዋል ይህ ፕሮግራም ጁን 8 ላይ በኒውዮርክ ሊካሄድ ታቅዶ ነበር፡፡

This image has an empty alt attribute; its file name is The-Council-of-Fashion-Designers-of-America-Awards.jpg

ኮፕንሀገን ፋሽን ሰሚት

በየአመቱ ሜይ ላይ ይካሄድ የነበረው ይህ ፕሮግራም በቫይረሱ ምክንያት ተራዝሟል

This image has an empty alt attribute; its file name is Copenhagen-Fashion-Summit.jpg

አይዲ ኢንተርናሽናል ኢመርጂንግ ዲዛይነር ሽልማት

የአለም አቀፋዊ  ጉዞዎች መሰረዝን ተከትሎ አዘጋጆቹ ዝግጅቱን ወደ ኦንላይን አዙረውታል

This image has an empty alt attribute; its file name is id.jpg

ሜልቦርን ፋሽን ፌስቲቫል

ማርች 4 ላይ ሊጀመር ታቅዶ የነበረው ፕሮግራም ተሰርዟል

This image has an empty alt attribute; its file name is meelb.jpg

መርሴዲስ ቤንዝ ፋሽን ሳምንት አውስትራልያ

የዚህ ዝግጅት 25ተኛው አኒቨርሰሪ ታቅዶ የነበረው ከሜይ 11-15 በሲድኒ ከተማ ነበር

This image has an empty alt attribute; its file name is mercedes.jpg

ሜትጋላ

ይህ ታላቅ ዝግጅት በአስገዳጅ  ምክንያት ሊካሄድ ከነበረበት ሜይ 4 ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል፡፡

This image has an empty alt attribute; its file name is metgal.jpg

ሌሎችም ዝግጅቶች በቫይረሱ ምክንያት ተሰርዘዋል ለምሳሌ

ሚላን ፋሽን ሳምንት

ሚላን የወንዶች ፋሽን ሳምንት

Leave a Reply