ምርጥ 9 የሙሽራ ሜካፕ ለጥቁር ሴቶች

ምርጥ 9 የሙሽራ ሜካፕ ለጥቁር ሴቶች

ሁሉም ሙሽራ በሰርጓ ቀን ከሌላው ቀን በተለየ ተውባ መታየት ትፈልጋለች፡፡ ይህን ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል ደግሞ ሜካፕ አንዱ ነው፡፡

የተለያየ የቆዳ ቀለም ስላለ ትክክለኛው ለርሶ የሚሆነውን ቀለም ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል የተለያዩ ጥያቄዎች ሊኖሮት ይችላል ምን አይነት ፋውዴሽን መጠቀም እንዳለቦት? ምን አይነት ሊፒስቲክ ከቆዳ ቀለሞ እና ቀሚስ ጋር ይሄዳል? ምን አይነት የጸጉር ስታይል? እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች አይምሮ ላይ ሊመላለስ ይችላል፡፡

የሚከተሉት ምስሎች ለነዚ ጥያቄዎች መልስ ይሆናሉ ብለን አቅርበንሎታል፡፡

ጥቁር የቆዳ ቀለም ሁሌም ቢሆን ሳቢ፣የተለየና ልቆ የሚታይ ነው፡፡

እንዴት ለጥቁር ቆዳ ላላቸው ሴቶች የሰርግ ሜካፕ መምረጥ ይቻላል፡፡

·         በመጀመሪያ ቆዳዎን ማለስለስ አለቦት ማንኛውንም ሜካፕ ከመጠቀማችን በፊት በመቀጠልም ፋውንዴሽን እና ሞይስቸራይዘርን በማደባለቅ በመቀጠል መቀባት፡፡

·         ፋውንዴሽን ሲገዙ ውስጥ እጆ ላይ ወይም አገጮ ላይ በመሞከር ትክክለኛው ቀለም ማግኘት ይችላሉ

·         አይን ስር የሚገኘው ጥቁር ክብ በኮንሲለር መሸፈን፡፡

ምርጥ ፋውዴሽን ለጥቁር ቆዳ

ፋውዴሽን ሲመርጡ ከቆዳዎ ቀለም ጠቆር ያለ እንጂ ፈካ ያለ አለመግዛት የኛ ምክር ማ ስቱዲዮ ፊክስ ፓውደር የተባለው አይነት ነው ይህ ምርት ከሽፋኑ በላ ፊቶ ላይ የመድረክ ነገር አይኖረውም በአሁኑ ወቅት 28$ ነው ዋጋው ክማክ ስቱድዮ ፊክስ ፍሉድ ጋር መጠቀም ይህ ምርት በውስጡ የጸሀይ መከላከያ ስለሚይዝ ለቀን ጥቅም ሊውል ይችላል፡፡

This image has an empty alt attribute; its file name is 71cv9sK-D7L._SR500500_.jpg

ለጥቁር ቀለም የሚሆን የአይን ሻዶ

ሜታሊክ አረንጓዴ፣በርገንዲ፣ነሃሳማ እንዲሁም ወይን ጠጅ የመሳሰሉት ቀለሞች ለጥቁር ቀለም ተስማሚ ተደርገው ይወስዳሉ፡፡ መጠቀም ፈልገው ግራ ከተጋቡ የጁቪያን ፕሌስ Nubian,Nubian 2 ይሞክሯቸው ዋጋቸውም 23$ እና 28.99$ የሚቀጠሉትን ምስሎች በማየት የተስማማዋትን መጠቀም ይችላሉ፡፡

ለጥቁር ቆዳ የሚሆን ምርጥ ሊፒስቲክ

ብናማ፣ቬዥ፣በርገንዲ፣ወርቃማ፣ቸኮሌት እና ሮዝ የመሳሰሉት የሊፒስቲክ ቀለሞች ለጥቁር ቆዳ ተስማሚ ናቸው የሚያንጸባርቁ ሊፒስቲኮች ለጥቁር የቆዳ ቀለም አይመከርም፡፡ አሁን አብዛኛዎቹ ሙሽሮች ቀይ አልያም ቆዳ ቀለም የተለመደ እየሆነ መቷል፡፡

የሚከትሉትን በማድረግ ሜካፖን ማስተካከል ይችላል

·         ቀለሞን የሚመስል ምርቶችን መጠቀም

·         ብሮንዚንግ ዲቄት መጠቀም

·         የፊቶን ቅርጽ ከግምት ማስገባት

·         ሊፒስቲኮን ከመቀባቶ በፊት የከንፈር ላነር መጠቀም

·         ትክክለኛው ፋውንዴሽን መጠቀም

9.ቀይ ቀለም ሊፒስቲክ

8.ለአፍሪካ ሙሽሮች የሚሆን ሜካፕ

7.የሚያብረቀርቅ ሜካፕ ለሙሽሮች

6.አንጸባራቂ ቆዳ

5.ለባህርዳር ላይ ስርጎች የሚሆን ሜካፕ እና ጸጉር ስታይል

4.ወይንጠጅ ሻዶ እና ሊፒስቲክ

3.ሜታሊክ የአይን ሻዶ ለሙሽሮች

2.ሮዛማ ሜካፕ ለሙሽሮች

1.ወርቃማ የአይን ሻዶ እና የቆዳ ቀለም ሊፒስቲክ

Leave a Reply