ምርጥ ለአዲስ አበባ በክረምት ጊዜ የሚሆኑ አለባበሶች

ምርጥ ለአዲስ አበባ በክረምት ጊዜ የሚሆኑ አለባበሶች

እንደምናቀው የአዲስ አበባ የአየር ጸባይ ሊተነበይ የማይችል ሆኗል። ይህ ደግም ምን መልበስ እንዳለብን ግራ ሊያጋባን ይችላል። የሚቀጥሉት ምስሎች አለባበሳችንን እንዴት ከአየር ሁኔታው ጋር ማስማማት እንደምንችል ያሳየናል።

ጃኬት አይያዙ ይህ የምትመለከቱት አለባበስ ሙሉ ለሙሉ ስለሚሸፍን ጃኬት አያስፈልጎትም።

ሱሪ እና ሸሚዝ

ሱፍ ሱሪ ሙቀት ከመስጠቱ ባሻገር ከሸሚዝ ጋር ሲለበስ ለስራ የሚሆን አለባበስ ይሆናል እንዲሁም ምቾት አለው።

ቀሚስ ከካፖርት ጋር

ቅድ ቀሚስ ከቡትስ ጋር

ከጉልበት በላይ የሚደርሱ ቡትሶች ፍሽን ብቻ ሳይሆኑ ሙቀትም እንዲሰማን ያረጋሉ።

Leave a Reply