ሙሉ ልብስ በ2020

ሙሉ ልብስ በ2020

የወንዶች ሙሉ ልብስ(ሱፍ) እንደምናቀው ለብዙ አመታት የቆየ የልብስ አይነት ነው ይህ ልብስ ለቢሮ ውስጥ ስራ፣ለፖለቲከኞች እና ለተለያዩ ዝግጅቶች መለበስ ይችላል ሆኖም ተወዳጅነቱም ባለፉት 10ተ አመታት እየቀነሰ መቷል፡፡ ይህ ምክንያት ደግሞ አብዛኛዎቹ መስሪያ ቤቶች ሱፍ ልብስን መልበስን ግዴታነቱን እያስቀሩት ስለመጡ ነው በዚህም ምክንያት የሱፍ ሻጭ ሱቆች ለሱ የነበረውን ቦታ በ 14 በመቀነስ ለሁልጊዜ ልብሶች ቦታ እንዲለቅ እያረጉ ይገኛሉ ይህ የወደፊት የሙሉ ልብስን እጣፈንታ የት ድረስ እንደሆነ ጥያቄ ያስነሳል፡፡

ሙሉልብስ(ሱፍ) ብዙ ስራ ላይ ግዴታነቱ ቀርቷል ስለሆነም ሱፍ ልብስ መልበስ ምርጫ ነው፡፡ከሌላው ጊዜ በተለየ ደግሞ ልብስ ብዙ አማራጮች እያካተተ መቷል፡፡ ሙሉ ልብስ መልበስ አሁን ካለው ምርጥ ከተባለው ልብስ እኩል አምረው እንዲታዩ ያረጋል፡፡ በራሶ መንገድም ማሰራት ይችላሉ በ2020 ሙሉ ልብስ እርሶ እንደፈለጉ ማሰራት ስለሚችሉ ይሞክሩት፡፡

Leave a Reply