እንኳን ወደ ፋሽን ፎር ኦል በደህና መጡ። በፋሽን ዙሪያ ለሚያስፈልጎት መረጃዎች የተዘጋጀ ድህረ ገጽ ሲሆን በየተለያዩ አይነት አልባሳት ዲዛይን ፣ በፋሽን ዙርያ ያሉ ዜናዎች ፣ የፋሽን ዝግጅቶቸ እና ተጨማሪ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው።

የታወቀ ከስታይልነት አይወጣም።

አይነቶች​

የሴቶች

በዚህ ክፍል ውስጥ በሀገር ውስጥ እና በባህር ማዶ የተለያዩ የሴቶች እና የወንዶች ወቅታዊ አልባሳት ላይ የተመረኮዙ ፖስቶችን ይመልከቱ።

የወንዶች

በዚህ ክፍል ውስጥ የተለያዩ የወንዶች አልባሳት፣ ጫማዎች እና እቃዎች ለምሳሌ ሰዓቶች እና የጸሃይ መነጽሮች ላይ የተመረኮዙ ፖስቶችን ይመልከቱ።

ባህላዊ

በዚህ ክፍል ውስጥ የተለያዩ የኢትዮዽያ ባህላዊ አልባሳት እና በህገር በቀል ዲዛይነሮች የተዘጋጁ ዘመናዊ የባህላዊ አልባሳት ዲዛይኖች ላይ የተመረኮዙ ፖስቶችን ይመልከቱ።

ወቅታዊ

በዚህ ክፍል ውስጥ የተለያዩ የሴቶች አልባሳት፣ ጫማዎች እና እቃዎች ለምሳሌ ጌጣ ጌጦች እና የእጅ ቦርሳዎች ላይ የተመረኮዙ ፖስቶችን ይመልከቱ።

የቅንጦት ብራንዶች

በዚህ ክፍል ውስጥ በዐለም ታዋቂ የሆኑ የቅንጦት ብራንዶች ላይ እና በቅርቡ ወይም ወደፊት ለጋበያ የሚያቀርቡኣቸውን አልባሳትና ዕቃዎች ላይ የተመረኮዙ ፖስቶችን ይመልከቱ።

መደብር

ይህ ክፍል ውስጥ የተለያዩ የሀገር ውስጥ የልብስ መደብሮች ያላቸውን አልባሳት የሚጎበኙበት መንገድ ነው።

አዲስ ፖስቶች

የፋሽን ዜና

በኮቪድ-19 ምክንያት የተሰረዙ የፋሽን ዝግጅቶች

ኮቪድ 19 በአስደንጋጭ ሁኔታ እየተዛመተ ይገኛል ከመሆኑም ሊካሄድ የታሰብ የተለያዩ የፋሽን ሳምንቶች እንዲሰረዙ ግድ ሆኗል ከተሰረዙት ታላቅ የፋሽን ሳምንታት መካከል...
Read More
Makeups Women

ምርጥ 9 የሙሽራ ሜካፕ ለጥቁር ሴቶች

ሁሉም ሙሽራ በሰርጓ ቀን ከሌላው ቀን በተለየ ተውባ መታየት ትፈልጋለች፡፡ ይህን ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል ደግሞ ሜካፕ አንዱ ነው፡፡ የተለያየ የቆዳ...
Read More
ወንዶች

7 ሁሉም ወንድ ሊኖረው የሚገባ ሸሚዞች

እንደምናቀው ለተለያዩ ዝግጅቶች የተለያዩ ልብሶች ያስፈልጉናል ሆኖም ሸሚዝ የትም መለበስ ይችላል ከለቅሶ ቤት እስከ ሬስቶረሰንት ውስጥ፣ ለስፖርታዊ ዝግጅቶች መለበስ ይችላል፡፡...
Read More
Uncategorized @am

ጅንስ እንዴት ውድ ማስመሰል ይችላል

የሚፈልጉትን ያህል ሚለጠጠውን ይምረጡ ብዙ ሚለጠጥ ከሆነም እንዲንዘላዘል ያረገዋል እና ስስ ይሆናል ግን ወፍራም የሆነ ጅንስ ግን ለረጅም ጊዜ ያቆያል...
Read More

የፋሽን ዝግጅቶች ካላንደር

There are no upcoming events at this time