ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ

ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ

ጥምቀት ሀይማኖታዊ በአል ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ባህላዊ ልብሶች የሚታዩበት በአል ነው፡፡ የሀይማኖት ስነስርአቱን ሳይለቅ ጥምቀት በአል በተለይም ለሴቶች ካላቸው ልብስ ሁሉ መርጠው አልያም ገዝተው ምርጥ የተባለው ቀሚስ ይለብሳሉ ለዛም ነው “ ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ “ የሚባለው ይህም አባባል ለቀኑና ለዛ ቀን ለሚለበሰው ልብስ የሚሰጠውን ትልቅ ቦታ ያሳያል፡፡

Leave a Reply